am_tq/act/10/27.md

362 B

ጴጥሮስ ቀደም ሲል ለአይሁድ ያልተፈቀደውን ምን ነገር አደረገ? አሁን ይህንን የሚያደርገው ለምንድነው?

ጴጥሮስ፣ እግዚአብሔር የትኛውንም ሰው እርኩስ ወይም አስጸያፊ እንዳይል አሳይቶት ስለ ነበረ ከሌላ ወገን ጋር ተባበረ