am_tq/act/10/22.md

326 B

የቆርኔሌዎስ መልዕክተኞች ጴጥሮስ ወደ ቆርኔሌዎስ ቤት መጥቶ ምን እንዲያደርግ ነበር የሚጠብቁት?

የቆርኔሌዎስ ሰዎች የሚጠብቁት ጴጥሮስ ወደ ቆርኔሌዎስ ቤት መጥቶ መልዕክት እንዲያቀርብላቸው ነበር