am_tq/act/10/13.md

558 B

ጴጥሮስ ራዕዩን በማየት ላይ እያለ አንድ ድምፅ ምን አለው?

አንድ ድምፅ ጴጥሮስን፣ “ጴጥሮስ ሆይ፣ ተነሣና አርደህ ብላ” አለው

ጴጥሮስ ለዚያ ድምፅ ምን ምላሽ ሰጠ?

ጴጥሮስ እርኩስና አስጸያፊ ነገር በልቶ እንደማያውቅ በመግለጽ እምቢ አለ

ከዚህ በኋላ ድምፁ ጴጥሮስን ምን አለው?

ያ ድምፅ፣ “እግዚአብሔር ያነጻውን አንተ አታርክሰው” አለው