am_tq/act/10/03.md

545 B

እግዚአብሔር ቆርኔሌዎስን እንዲያስበው ያስደረገው ምን እንደሆነ ነበር መልአኩ የነገረው?

መልአኩ፣ የቆርኔሌዎስ ጸሎትና ለድኾች ይሰጥ የነበረው ምጽዋት በእግዚአብሔር ፊት እንዲታሰብ እንዳደረገው ተናገረ

መልአኩ ቆርኔሌዎስ ምን እንዲያደርግ ነገረው?

ጴጥሮስን የሚያመጡ ሰዎችን ወደ ኢዮጴ እንዲልክ መልአኩ ለቆርኔሌዎስ ነገረው