am_tq/act/10/01.md

218 B

ቆርኔሌዎስ ምን ዓይነት ሰው ነበር?

ቆርኔሌዎስ እግዚአብሔርን የሚፈራ ትጉህ፣ ለጋስና ዘወትር ወደ እግዚአብሔር የሚጸልይ ሰው ነበር