am_tq/act/09/31.md

367 B

ሳውል ወደ ተርሴስ ከተላከ በኋላ በይሁዳ፣ በገሊላና በሰማርያ የነበሩ አብያተ ክርስቲያናት ሁኔታ ምን ይመስል ነበር?

በይሁዳ፣ በገሊላና በሰማርያ የነበሩ አብያተ ክርስቲያናት በሰላም ይኖሩ፣ ይታነጹ፣ በቁጥርም ይበዙ ነበር