am_tq/act/09/13.md

1017 B

ሐናንያ የትኛውን ስጋቱን ነበር ለጌታ የገለጸው?

ሐናንያ፣ ሳውል በጌታ ስም የሚጠሩትን እያንዳንዳቸውን ለማሰር ወደ ደማስቆ መምጣቱን ያውቅ ስለ ነበረ ሰግቶ ነበር

ሐናንያ የትኛውን ስጋቱን ነበር ለጌታ የገለጸው?

ሐናንያ፣ ሳውል በጌታ ስም የሚጠሩትን እያንዳንዳቸውን ለማሰር ወደ ደማስቆ መምጣቱን ያውቅ ስለ ነበረ ሰግቶ ነበር

ጌታ፣ የተመረጠ ዕቃው ለሆነው ለሳውል ምን ተልዕኮ እንዳለው ተናገረ?

ጌታ፣ ሳውል በአሕዛብ፣ በነገሥታትና በእስራኤል ልጆች ፊት የጌታን ስም እንደሚሸከም ተናገረ

ጌታ፣ የሳውል ተልዕኮ ቀላል ወይም አስቸጋሪ እንደሚሆን ተናግሮ ነበር?

ሳውል ስለ ጌታ ስም ብዙ መከራ እንደሚቀበል ጌታ ተናግሯል