am_tq/act/09/01.md

607 B

ሳውል በኢየሩሳሌም ከሚገኘው ሊቀ ካህን ፈቃድ የጠየቀው ምን ለማድረግ ነበር?

ሳውል ወደ ደማስቆ በመሄድ የዚህን መንገድ ተከታዮች አስሮ ለማምጣት የሚያስችለው ደብዳቤ እንዲሰጠው ጠየቀ