am_tq/act/08/36.md

199 B

ከዚያ በኋላ ፊልጶስ ለሰውየው ምን አደረገለት?

ፊልጶስና ጃንደረባው አብረው ወደ ውሃው ወረዱ፣ ከዚያም ፊልጶስ አጠመቀው