am_tq/act/07/59.md

219 B

እስጢፋኖስ ከመሞቱ በፊት የጠየቀው የመጨረሻ ጥያቄ ምን ነበር?

እስጢፋኖስ፣ እግዚአብሔር የሕዝቡን ኃጢአት እንዳይቆጥርባቸው ጠየቀ