am_tq/act/06/12.md

483 B

በእስጢፋኖስ ላይ የቀረቡት የሐሰት ምስክሮች በሸንጎው ፊት ምን ብለው ከሰሱት?

የሐሰት ምስክሮቹ፣ እስጢፋኖስ፣ ኢየሱስ ይህንን ስፍራ ያጠፋዋል፣ የሙሴንም ሥርዓት ይለውጠዋል ብሏል በማለት መሰከሩበት

የሸንጎው አባላት እስጢፋኖስን በተመለከቱት ጊዜ ምን አዩ?

ፊቱ እንደ መልአክ ፊት ሆኖ አዩት