am_tq/act/06/01.md

258 B

የግሪክ አይሁድ በዕብራውያኑ ላይ ያሰሙት ቅሬታ ምን የሚል ነበር?

የግሪክ አይሁድ በዕለታዊው የምግብ መስተንግዶ መበለቶቻቸው ቸል ስለ መባላቸው ቅሬታ አሰሙ