am_tq/act/05/03.md

292 B

ጴጥሮስ፣ ሐናንያና ሰጲራ ማንን እንደ ዋሹ ተናገረ?

ሐናንያና ሰጲራ መንፈስ ቅዱስን ዋሽተዋል አለ

በሐናንያ ላይ የእግዚአብሔር ፍርድ ምን ነበር?

እግዚአብሔር ሐናንያን ገደለው