am_tq/act/03/24.md

693 B

ጴጥሮስ ሕዝቡን የሚያስታውሳቸው ከየትኛው የብሉይ ኪዳን የቃል ኪዳን ተስፋ ነበር?

እግዚአብሔር፣ “በዘርህ የምድር ነገዶች ሁሉ ይባረካሉ” ባለ ጊዜ እግዚአብሔር ከአብርሐም ጋር ያደረገው የቃል ኪዳን ልጆች መሆናቸውን ጴጥሮስ ሕዝቡን ያስታውሳቸዋል

እግዚአብሔር አይሁድን ምን በማድረግ ለመባረክ ፈለገ?

እግዚአብሔር አይሁድን ለመባረክ የፈለገው በመጀመሪያ ከክፋታቸው ይመልሳቸው ዘንድ ኢየሱስን ወደ እነርሱ በመላክ ነው