am_tq/act/03/21.md

593 B

ጴጥሮስ፣ ሰማይ ኢየሱስን ሊይዘው ይገባዋል ያለው እስከ መቼ ነው?

ጴጥሮስ፣ ሁሉም ነገር እስከሚታደስበት ጊዜ ድረስ ሰማይ ኢየሱስን ሊቀበለው ይገባል አለ

ሙሴ ስለ ኢየሱስ ምን አለ?

እግዚአብሔር፣ ሕዝቡ የሚያደምጡትን፣ እርሱን የመሰለን ነቢይ እንደሚያስነሣ ሙሴ ተናገረ

እያንዳንዱ ኢየሱስን የማይሰማ ሰው ምን ይሆናል?

ኢየሱስን የማይሰማው ሰው ፈጽሞ ይጠፋል