am_tq/act/03/07.md

361 B

ጴጥሮስ ለሰውየው ምን አደረገለት?

ጴጥሮስ ለሰውየው የመራመድን ችሎታ ሰጠው [3:7]

ጴጥሮስ በሰጠው ስጦታ ምክንያት ሰውየው ምን አደረገ?

ሰውየው እየተራመደ፣ እየዘለለና እግዚአብሔርን እያመሰገነ ወደ ቤተ መቅደስ ገባ [3:8]