am_tq/act/02/46.md

386 B

በዚህ ወቅት አማኞች የሚሰባሰቡት የት ነበር?

አማኞች በቤተ መቅደስ ይገናኙ ነበር [2:46]

ዕለት ዕለት በአማኞቹ ኅብረት ላይ የሚድኑትን ይጨምር የነበረው ማን ነው?

ዕለት ዕለት በአማኞቹ ኅብረት ላይ የሚድኑትን ይጨምር የነበረው ጌታ ነበር