am_tq/act/02/40.md

315 B

በዚያን ቀን ምን ያህል ሰዎች ተጠመቁ?

ሦስት ሺህ ያህል ሰዎች ተጠመቁ

የተጠመቁት ሰዎች ምን ማድረግ ቀጠሉ?

በሐዋርያት ትምህርትና በሕብረት፣ እንጀራን በመቁረስና በጸሎት መትጋታቸውን ቀጠሉ