am_tq/act/02/05.md

493 B

በዚህ ወቅት፣ በኢየሩሳሌም ውስጥ የነበሩት፣ በጸሎት የተጉ አይሁዶች ከየት የመጡ ነበሩ?

እነዚህ በጸሎት የተጉ አይሁዶች ከሰማይ በታች ካሉ ሕዝቦት ሁሉ የመጡ ነበሩ

ደቀ መዛሙርት ሲናገሩ በሰሙ ጊዜ ሕዝቡ ግራ የተጋቡት ለምንድነው?

እያንዳንዱ በራሱ ቋንቋ የሚነገረውን ይሰሙ ስለነበር ሕዝቡ ግራ ተጋቡ