am_tq/act/01/17.md

248 B

ይሁዳ ኢየሱስን አሳልፎ ለመስጠት ገንዘብ ከተቀበለ በኋላ ምን ሆነ?

ይሁዳ መሬት ገዛ፣ በግንባሩም ተደፍቶ ከመካከሉ ተሰነጠቀ፣ አንጀቱም ሁሉ ተዘረገፈ