am_tq/act/01/04.md

361 B

ኢየሱስ ሐዋርያቱን ምን እንዲጠብቁ አዘዛቸው?

ኢየሱስ ለሐዋርያቱ አብ የሰጠውን ተስፋ እንዲጠብቁ ነገራቸው

ሐዋርያቱ ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚጠመቁት በምንድነው?

ሐዋርያቱ ከጥቂት ቀናት በኋላ በመንፈስ ቅዱስ ይጠመቃሉ