am_tq/act/01/01.md

396 B

ሉቃስ ይህንን መጽሐፍ የጻፈው ለማን ነው?

ሉቃስ ይህንን መጽሐፍ የጻፈው ለቴዎፍሎስ ነው

ኢየሱስ ከመከራው በኋላ ለአርባ ቀናት ያደረገው ምንድነው?

ኢየሱስ ለሐዋርያቱ ስለ እግዚአብሔር መንግሥት ነገር እየነገራቸው ሕያው ሆኖ ራሱን አሳያቸው