am_tq/2ti/03/16.md

654 B

ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ለሰዎች የተሰጡት እንዴት ሆነው ነው?

ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ በእግዚአብሔር ተቃኝተዋል

ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ለምን ይጠቅማሉ?

ቅዱሳት መጻሕፍት ሁሉ ለትምህርት፣ ልብን ለማቅናት፣ ለተግሣጽና ጽድቅን ለመለማመድ ይጠቅማሉ [3:16]

ለአንድ ሰው ቅዱሳት መጻሕፍትን የማስተማር ጥቅሙ ምንድነው?

አንድ ሰው ቅዱሳት መጻሕፍትን የሚማረው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ ነው