am_tq/2ti/03/10.md

858 B

ጢሞቴዎስ ከሐሰት አስተማሪዎች ይልቅ የተከተለው ማንን ነው?

ጢሞቴዎስ የተከተለው ጳውሎስን ነበር

ጢሞቴዎስ ከሐሰት አስተማሪዎች ይልቅ የተከተለው ማንን ነው?

ጢሞቴዎስ የተከተለው ጳውሎስን ነበር

ጌታ ጳውሎስን ያዳነው ከምንድነው?

ጌታ ጳውሎስን ከስደቶቹ ሁሉ አድኖታል

ጳውሎስ፣ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ለመኖር የሚፈልጉ ሁሉ ምን ይሆናሉ አለ?

ጳውሎስ፣ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ለመኖር የሚፈልጉ ሁሉ ይሰደዳሉ አለ

በመጨረሻው ቀን እየባሰ የሚሄደው ምንድነው?

በመጨረሻው ቀን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች እየባሱ ይሄዳሉ