ጳውሎስ ለጢሞቴዎስ የሚነግረው የአምልኮት መልክ ብቻ ካላቸው ከእነዚያ እንዲርቅ ነው
ከእነዚህ አመጸኞች ሰዎች አንዳንዶቹ ወደ ቤቶች ሾልከው በመግባት በልዩ ልዩ ምኞች የሚወሰዱትን ሴቶች ይማርካሉ