am_tq/2ti/02/14.md

223 B

ጢሞቴዎስ ሰዎቹን የሚያስጠነቅቀው በምን እንዳይጣሉ ነው?

ጢሞቴዎስ ሰዎቹን የሚያስጠነቅቀው የማይረባ ስለሆነ ስለ ቃል እንዳይጣሉ ነው