am_tq/2ti/02/11.md

303 B

ለሚጸኑት ክርስቶስ የሰጣቸው ተስፋ ምንድነው?

የሚጸኑት ከክርስቶስ ጋር ይነግሣሉ

ለሚክዱት የክርስቶስ ማስጠንቀቂያ ምንድነው?

ክርስቶስን የሚክዱትን እነርሱን ክርስቶስ ይክዳቸዋል