am_tq/2ti/02/03.md

247 B

ለጢሞቴዎስ ሥዕላዊ መግለጫ በማቅረብ ጥሩ ወታደር ራሱን በምን እንደማያጠላልፍ ጳውሎስ ይናገራል?

ጥሩ ወታደር በዚህ ዓለም ጉዳዮች ራሱን አያጠላልፍም