am_tq/2ti/01/06.md

239 B

እግዚአብሔር ለጢሞቴዎስ የሰጠው ምን ዓይነት መንፈስ ነበር?

እግዚአብሔር ለጢሞቴዎስ የሰጠው የኃይል፣ የፍቅርና ራስን የመግዛትን መንፈስ ነበር