am_tq/2th/03/16.md

551 B

ጳውሎስ የሚመኘው፣ ጌታ ለተሰሎንቄ ሰዎች ምን እንዲሰጣቸው ነው?

ጳውሎስ የሚመኘው፣ ጌታ ለተሰሎንቄ ሰዎች፣ በሁሉ መንገድ ዘወትር ሰላምን እንዲሰጣቸው ነው [3:16]

ጳውሎስ፣ የዚህ ደብዳቤ ጸሐፊ እርሱ ራሱ መሆኑን የሚያሳየው እንዴት ነው?

ጳውሎስ፣ ሰላምታውን በራሱ እጅ በመጻፍ የዚህ ደብዳቤ ጸሐፊ እርሱ ራሱ ስለመሆኑ ምልክት ሰጥቷል [3:17]