am_tq/2th/03/13.md

352 B

በዚህ ደብዳቤ የተሰጠውን የጳውሎስን መመሪያ በማይታዘዙት ላይ ወንድሞች ምን ማድረግ አለባቸው?

ወንድሞች፣ በዚህ ደብዳቤ የተሰጠውን የጳውሎስን መመሪያ ከማይታዘዙት ከማናቸውም ጋር ኅብረት ማድረግ የለባቸውም [3:14]