am_tq/2th/03/10.md

476 B

ጳውሎስ፣ ሊሠራ የማይወድ ማንኛውም ሰው ምን እንዲሆን አዘዘ?

ጳውሎስ፣ ሊሠራ የማይወድ ማንኛውም ሰው መብላት የለበትም ብሎ አዘዘ [3:10]

ሰነፍ ከመሆን ይልቅ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ምን እንዲያደርጉ ጳውሎስ አዘዘ?

ጳውሎስ፣ ሰነፎች በጸጥታ እየሠሩ የገዛ ራሳቸውን እንጀራ እንዲበሉ አዘዘ [3:12]