am_tq/2pe/02/07.md

355 B

ለአንዳንዶቹ ባለመራራትና ሌሎችን በማዳኑ እግዚአብሔር ያሳየው ምን ነበር?

ጌታ እግዚአብሔርን የሚያመልኩትን እንዴት እንደሚያድናቸውና በደለኞችን ለፍርድ ቀን እንዴት እንደሚጠብቃቸው የእግዚአብሔር ሥራ አሳይቷል