am_tq/2pe/01/01.md

308 B

ሁለተኛ ጴጥሮስን የጻፈው ማነው?

የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያና ሐዋርያ የሆነው ስምዖን ጴጥሮስ ነው

ጴጥሮስ የጻፈው ለማን ነው?

ጴጥሮስ የጻፈው በተመሳሳይ የክብርን እምነት ለተቀበሉት ነው