am_tq/2ki/25/27.md

243 B

ዮአኪን ከእስራቱ የተፈታው መቼ ነበር?

ዮአኪን ከእስራቱ የተፈታው በተማረከ በሠላሣ ሰባተኛው ዓመት የሮሜሮዳክ በባቢሎን በነገሠ በዓመቱ ነበር፡፡