am_tq/2ki/25/25.md

242 B

የወታደሮቹ አለቆችና ሕዝቡ ሁሉ ወደ ግብፅ የሄዱት ለምንድነው?

የወታደሮቹ አለቆችና ሕዝቡ ሁሉ ወደ ግብፅ የሄዱት ባቢሎናውያንን ስለ ፈሩ ነበር፡፡