am_tq/2ki/23/24.md

219 B

ኢዮስያስ ወደ ያህዌ የተመለሰው እንዴት ነበር?

ኢዮስያስ ወደ ያህዌ የተመለሰው በፍጹም ልቡ፣ በፍጹም ነፍሱ፣ በፍጹም ኀይሉ ነበር፡፡