am_tq/2ki/23/21.md

307 B

እንዲህ ያለ ፋሲካ ተከብሮ የማያውቀው ምን ያህል ዘመን ነበር?

እስራኤልን ይገዙ ከነበሩ መሳፍንት ዘመን ወይም በእስራኤልና በይሁዳ ነገሥታት ዘመን እንዲህ ያለ ፋሲካ ተከብሮ አያውቅም፡፡