am_tq/2ki/23/15.md

182 B

ኢዮስያስ ቤቴል መሠዊያ ላይ ዐጽሞች ያቃጠለው ለምን ነበር?

ዐጽሞቹን ያቃጠለው መሠዊያውን ለማርከስ ነበር፡፡