am_tq/2ki/23/04.md

324 B

ንጉሡ በኢየሩሳሌም በቄድሮን ሸለቆ ሜዳ ያቃጠለው ምንድነው?

ንጉሡ ለበአል፣ ለአሼራና ለሰማይ ከዋክብት ሰራዊት ሁሉ የተሠሩትን የመገልገያ ዕቃዎች በሙሉ በኢየሩሌም በቄድሮን ሸለቆ ሜዳ አቃጠለ፡፡