am_tq/2ki/22/20.md

193 B

የይሁዳ ንጉሥ ዐይኖች የማያዩት ምንድነው?

ዐይኖቹ በዚያ ቦታና በዚያ ሕዝብ ላይ ያህዌ የሚያመጣውን መከራ አያዩም፡፡