am_tq/2ki/20/12.md

200 B

ሕዝቅያስ ከባቢሎን ንጉሥ ለመጡ መልእክተኞች ያሳያቸው ምንድነው?

ሕዝቅያስ በቤቱና በመንግሥቱ ያለውን ሁሉ አሳያቸው፡፡