am_tq/2ki/20/04.md

203 B

ያህዌ ሕዝቅያስን የሚፈውሰው ለምንድነው?

ምክንያቱም ያህዌ የሕዝቅያስን ጸሎት ስለ ሰማ፣ እንባውንም ስላየ ይፈውሰዋል፡፡