am_tq/2ki/16/07.md

234 B

አካዝ ለአሦር ንጉሥ የሰጠው ምን ነበር?

አካዝ በያህዌ ቤትና በንጉሥ ግምጃ ቤት የነበረውን ብርና ወርቅ ወስዶ በስጦታ ለአሦር ንጉሥ ላከለት፡፡