ለአብርሃም፣ ለይስሐቅና ለያዕቆብ ለገባው ኪዳን ሲል ያህዌ ለእስራኤል ራራ፤ አዘኑ፤ ፊቱንም መለሰላቸው፤ ስለዚህም ሊያጠፋቸው አልፈለገም፤ ከፊቱም አላስወገዳቸውም፡፡