am_tq/2ki/13/17.md

233 B

ኢዮአስ ሦስት ጊዜ ብቻ መሬቱን መትቶ በማቆሙ ምን ሆነ?

መሬቱን የመታው ሦስት ጊዜ ብቻ ስለ ነበር፤ የሶርያን ሰራዊት ሦስት ጊዜ ብቻ ያጠቃል፡፡