am_tq/2ki/12/19.md

198 B

ኢዮአስን የገደሉ እነማን ነበሩ?

አገልጋዮቹ የነበሩት የሰምዓት ልጅ ዮዛካርና የሾሜር ልጅ ዮዛባት ኢዮአስን ገደሉት፡፡