am_tq/2ki/12/15.md

386 B

ስለ በደል መሥዋዕትና ስለ ኃጢአት መሥዋዕት የሚቀርበው ገንዘብ ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ የማይመጣው ለምን ነበር?

ስለ በደል መሥዋዕትና ስለ ኀጢአት መሥዋዕት የሚቀርበው ገንዘብ ወደ ያህዌ ቤተ መቅደስ የማይመጣው የካህናቱ በመሆኑ ነው፡፡