am_tq/2ki/12/11.md

331 B

ሠራተኞቹ ገንዘቡን የሚጠቀሙበት ለምን ነበር?

ሠራተኞቹ ገንዘቡን ለአናጢዎችና ለግንበኞች ለድንጋይ ጠራቢዎችና የያህዌ ቤተ መቅደስ ለሚታደስበት ዕንጨትና ጥርብ ድንጋይ ለመክፈል ይጠቀሙበት ነበር፡፡