am_tq/2ki/12/01.md

277 B

በዘመኑ ሁሉ ኢዮአስ በያህዌ ፊት መልካም ነገር ያደረገው ለምን ነበር?

በዘመኑ ሁሉ ኢዮአስ በያህዌ ፊት መልካም ነገር ያደረገው ካህኑ ዮዳሄ ያስተምረው ስለ ነበር ነው፡፡